ኢሳይያስ 12:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በዚያም ቀን እንዲህ ትላላችሁ፦ “ይሖዋን አመስግኑ! ስሙን ጥሩ፤ሥራውን በሕዝቦች መካከል አስታውቁ!+ ስሙ ከፍ ከፍ ማለቱን አውጁ።+