-
ዘፀአት 19:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ከዚያም ሙሴ ይሖዋን እንዲህ አለው፦ “አንተ ‘በተራራው ዙሪያ ወሰን አድርግ፤ እሱንም ቀድሰው’ በማለት ስላስጠነቀቅከን ሕዝቡ ወደ ሲና ተራራ መቅረብ አይችልም።”+
-
-
ዘዳግም 33:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 እንዲህ አለ፦
“ይሖዋ ከሲና መጣ፤+
ከሴይርም ሆኖ አበራባቸው።
-