መዝሙር 95:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ኑ፣ እናምልክ፤ እንስገድም፤ሠሪያችን በሆነው በይሖዋ ፊት እንንበርከክ።+ ኢሳይያስ 44:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የሠራህና ያበጀህ፣+ከማህፀን* ጀምሮ የረዳህይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘አገልጋዬ ያዕቆብ፣የመረጥኩህም የሹሩን*+ ሆይ፣ አትፍራ።+