መዝሙር 63:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ታማኝ ፍቅርህ ከሕይወት ስለሚሻል+የገዛ ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል።+ መዝሙር 109:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 አንተ ግን ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ለስምህ ስትል እርዳኝ።+ ታማኝ ፍቅርህ ጥሩ ስለሆነ ታደገኝ።+