መዝሙር 141:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 141 ይሖዋ ሆይ፣ አንተን እጣራለሁ።+ እኔን ለመርዳት ፈጥነህ ድረስልኝ።+ አንተን ስጣራ በትኩረት ስማኝ።+