መዝሙር 40:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ይሖዋ ሆይ፣ እኔን ለማዳን እባክህ ፈቃደኛ ሁን።+ ይሖዋ ሆይ፣ እኔን ለመርዳት ፍጠን።+ መዝሙር 70:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እኔ ግን ምስኪንና ድሃ ነኝ፤+አምላክ ሆይ፣ ለእኔ ስትል ፈጥነህ እርምጃ ውሰድ።+ አንተ ረዳቴና ታዳጊዬ ነህ፤+ይሖዋ ሆይ፣ አትዘግይ።+