የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 25:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 አምላኬ ሆይ፣ በአንተ እታመናለሁ፤+

      ለኀፍረት እንድዳረግ አትፍቀድ።+

      ጠላቶቼ በደረሰብኝ መከራ አይፈንድቁ።+

  • መዝሙር 31:1-3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 31 ይሖዋ ሆይ፣ አንተን መጠጊያ አድርጌአለሁ።+

      ፈጽሞ አልፈር።+

      ከጽድቅህ የተነሳ ታደገኝ።+

       2 ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል።*

      ፈጥነህ ታደገኝ።+

      እኔን ለማዳን በተራራ ላይ ያለ ምሽግ፣

      የተመሸገ ስፍራም ሁንልኝ።+

       3 አንተ ቋጥኜና ምሽጌ ነህና፤+

      ለስምህ ስትል+ ትመራኛለህ፤ የምሄድበትንም መንገድ ታሳየኛለህ።+

  • ኢሳይያስ 45:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 እስራኤል ግን በይሖዋ ዘላለማዊ መዳን ያገኛል።+

      እናንተም ለዘላለም አታፍሩም ወይም አትዋረዱም።+

  • ኤርምያስ 17:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 አሳዳጆቼ ኀፍረት ይከናነቡ፤+

      እኔ ግን ለኀፍረት እንድዳረግ አትፍቀድ።

      እነሱ በሽብር ይዋጡ፤

      እኔ ግን አልሸበር።

      የጥፋት ቀን አምጣባቸው፤+

      አድቅቃቸው፤ ሙሉ በሙሉም አጥፋቸው።*

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ