የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 29:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 ስለዚህ አብርሃምን+ የተቤዠው ይሖዋ ለያዕቆብ ቤት እንዲህ ይላል፦

      “ያዕቆብ ከእንግዲህ አያፍርም፤

      ፊቱም ከእንግዲህ አይገረጣም።*+

  • ኢሳይያስ 54:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 ኀፍረት ስለማይደርስብሽ+ አትፍሪ፤+

      ለሐዘን ስለማትዳረጊም አትሸማቀቂ።

      በልጅነትሽ ዘመን የደረሰብሽን ኀፍረት ትረሺዋለሽና፤

      መበለትነትሽ ያስከተለብሽን ውርደትም ከእንግዲህ አታስታውሽም።”

  • ኢዩኤል 2:26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 26 እስክትጠግቡ ድረስ ትበላላችሁ፤+

      ደግሞም ድንቅ ነገሮችን ያደረገላችሁን

      የአምላካችሁን የይሖዋን ስም ታወድሳላችሁ፤+

      ሕዝቤ ከእንግዲህ ወዲህ ፈጽሞ አያፍርም።+

  • ሶፎንያስ 3:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 በዚያን ቀን በእኔ ላይ በማመፅ በፈጸምሻቸው ሥራዎች ሁሉ

      ለኀፍረት አትዳረጊም፤+

      በዚያን ጊዜ በትዕቢት ጉራ የሚነዙትን ከመካከልሽ አስወግዳለሁና፤

      አንቺም ከእንግዲህ በተቀደሰው ተራራዬ ላይ ፈጽሞ አትታበዪም።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ