2 ሳሙኤል 4:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሆኖም ዳዊት ለበኤሮታዊው ለሪሞን ልጆች ለሬካብ እና ለወንድሙ ለባአናህ እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “ሕይወቴን ከመከራ ሁሉ በታደገልኝ*+ ሕያው በሆነው በይሖዋ እምላለሁ፣ መዝሙር 103:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሕይወትሽን ከጉድጓድ* ያወጣል፤+ታማኝ ፍቅሩንና ምሕረቱን ያጎናጽፍሻል፤+
9 ሆኖም ዳዊት ለበኤሮታዊው ለሪሞን ልጆች ለሬካብ እና ለወንድሙ ለባአናህ እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “ሕይወቴን ከመከራ ሁሉ በታደገልኝ*+ ሕያው በሆነው በይሖዋ እምላለሁ፣