መዝሙር 2:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በብረት በትረ መንግሥት ትሰብራቸዋለህ፤+እንደ ሸክላ ዕቃም ታደቃቸዋለህ።”+ መዝሙር 110:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 110 ይሖዋ ጌታዬን “ጠላቶችህን ለእግርህ መርገጫ እስከማደርግልህ ድረስ+በቀኜ ተቀመጥ”+ አለው።