-
መዝሙር 84:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ንጹሕ አቋም ይዘው የሚመላለሱትን
ይሖዋ አንዳች መልካም ነገር አይነፍጋቸውም።+
-
-
ማቴዎስ 5:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 “ልባቸው ንጹሕ የሆነ ደስተኞች ናቸው፤+ አምላክን ያያሉና።
-