የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 33:29
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 29 እስራኤል ሆይ፣ ደስተኛ ነህ!+

      የይሖዋን ማዳን ያየ፣+

      እንደ አንተ ያለ ሕዝብ ማን አለ?+

      እሱ የሚከልል ጋሻህና+

      ታላቅ ሰይፍህ ነው፤

      ጠላቶችህ በፊትህ ይንቀጠቀጣሉ፤+

      አንተም በጀርባቸው* ላይ ትራመዳለህ።”

  • 2 ሳሙኤል 22:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 አምላኬ የምሸሸግበት ዓለቴ ነው፤+

      ጋሻዬ፣+ የመዳኔ ቀንድና* አስተማማኝ መጠጊያዬ ነው፤+

      መሸሻዬና+ አዳኜ ነው፤+ አንተ ከዓመፅ ታድነኛለህ።

  • መዝሙር 144:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 እሱ ታማኝ ፍቅር የሚያሳየኝ አምላኬና ምሽጌ፣

      አስተማማኝ መጠጊያዬና ታዳጊዬ፣

      ጋሻዬና መጠለያዬ፣+

      ሕዝቦችን ከበታቼ የሚያስገዛልኝ አምላኬ ነው።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ