-
መዝሙር 33:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ይሖዋ አምላኩ የሆነ ብሔር፣
የራሱ ንብረት አድርጎ የመረጠው ሕዝብ ደስተኛ ነው።+
-
-
መዝሙር 144:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ይህ የሚሆንለት ሕዝብ ደስተኛ ነው!
አምላኩ ይሖዋ የሆነለት ሕዝብ ደስተኛ ነው!+
-