መዝሙር 71:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ተስፋዬ ነህ፤ከልጅነቴ ጀምሮ በአንተ ታምኛለሁ።*+ ኤርምያስ 17:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በይሖዋ የሚታመን፣መመኪያውም ይሖዋ የሆነ ሰው* የተባረከ ነው።+