መዝሙር 16:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይሖዋ ድርሻዬ፣ ዕጣ ፋንታዬና+ ጽዋዬ+ ነው። ርስቴን ትጠብቅልኛለህ። ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 እኔ “ይሖዋ ድርሻዬ ነው”+ አልኩ፤* “እሱን በትዕግሥት የምጠባበቀው ለዚህ ነው።”+