መዝሙር 79:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 79 አምላክ ሆይ፣ ብሔራት ርስትህን+ ወረውታል፤ቅዱስ መቅደስህንም አርክሰዋል፤+ኢየሩሳሌምን የፍርስራሽ ክምር አድርገዋታል።+