የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ነገሥት 24:12, 13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 የይሁዳ ንጉሥ ዮአኪን ከእናቱ፣ ከአገልጋዮቹ፣ ከመኳንንቱና ከቤተ መንግሥት ባለሥልጣናቱ+ ጋር ሆኖ ወደ ባቢሎን ንጉሥ+ ወጣ፤ የባቢሎንም ንጉሥ በነገሠ በስምንተኛው ዓመት ዮአኪንን ማርኮ ወሰደው።+ 13 ከዚያም በይሖዋ ቤትና በንጉሡ ቤት* የነበሩትን ውድ ዕቃዎች ሁሉ ወሰደ።+ የእስራኤል ንጉሥ የነበረው ሰለሞን ለይሖዋ ቤተ መቅደስ የሠራቸውን የወርቅ ዕቃዎች በሙሉ ሰባበራቸው።+ ይህ የሆነው ይሖዋ አስቀድሞ በተናገረው መሠረት ነው።

  • መዝሙር 74:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ለዘለቄታው ወደፈራረሰው ቦታ አቅና።+

      ጠላት በቅዱሱ ስፍራ ያለውን ነገር ሁሉ አጥፍቷል።+

  • መዝሙር 74:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 መቅደስህን በእሳት አቃጠሉ።+

      ስምህ የተጠራበትን የማደሪያ ድንኳን መሬት ላይ ጥለው አረከሱት።

  • ሰቆቃወ ኤርምያስ 1:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ጠላት በውድ ሀብቶቿ ሁሉ ላይ እጁን አሳርፏል።+

      ወደ አንተ ጉባኤ እንዳይገቡ ያዘዝካቸው ብሔራት

      ወደ መቅደሷ ሲገቡ አይታለችና።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ