-
ኢሳይያስ 31:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 አሦራዊውም የሰው ባልሆነ ሰይፍ ይወድቃል፤
የሰው ያልሆነም ሰይፍ ይበላዋል።+
እሱም ሰይፉን ፈርቶ ይሸሻል፤
ወጣቶቹም የግዳጅ ሥራ ይሠራሉ።
-
-
ኢሳይያስ 37:36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
36 የይሖዋም መልአክ ወጥቶ በአሦራውያን ሰፈር የነበሩትን 185,000 ሰዎች ገደለ። ሰዎችም በማለዳ ሲነሱ ሬሳውን አዩ።+
-