-
2 ዜና መዋዕል 20:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 ይሖዋ የእስራኤልን ጠላቶች እንደተዋጋ በሰሙ ጊዜ በምድሪቱ ያሉ መንግሥታት ሁሉ አምላክን ፈሩ።+
-
-
መዝሙር 2:4, 5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 በሰማያት በዙፋን ላይ የተቀመጠው ይስቃል፤
ይሖዋ ይሳለቅባቸዋል።
5 በዚያን ጊዜ በቁጣ ይናገራቸዋል፤
በሚነድ ቁጣውም ያሸብራቸዋል፤
-