መዝሙር 147:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋ የዋሆችን ያነሳል፤+ክፉዎችን ግን መሬት ላይ ይጥላል። ምሳሌ 3:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 በፌዘኞች ላይ ይሳለቃል፤+ለየዋሆች ግን ሞገስ ያሳያል።+ ሶፎንያስ 2:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እናንተ የጽድቅ ድንጋጌዎቹን* የምታከብሩ፣በምድር ላይ የምትኖሩ የዋሆች* ሁሉ ይሖዋን ፈልጉ።+ ጽድቅን ፈልጉ፤ የዋህነትን* ፈልጉ። ምናልባት በይሖዋ የቁጣ ቀን ትሰወሩ ይሆናል።+
3 እናንተ የጽድቅ ድንጋጌዎቹን* የምታከብሩ፣በምድር ላይ የምትኖሩ የዋሆች* ሁሉ ይሖዋን ፈልጉ።+ ጽድቅን ፈልጉ፤ የዋህነትን* ፈልጉ። ምናልባት በይሖዋ የቁጣ ቀን ትሰወሩ ይሆናል።+