መዝሙር 37:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 138:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋ ከፍ ያለ ቢሆንም ትሑት የሆነውን ሰው ይመለከታል፤+ትዕቢተኛውን ግን ወደ እሱ እንዲቀርብ አይፈቅድም።+ ኢሳይያስ 57:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ለዘላለም የሚኖረውና+ ስሙ ቅዱስ የሆነው፣+ከፍ ከፍ ያለውና እጅግ የከበረው እንዲህ ይላልና፦ “ከፍ ባለውና ቅዱስ በሆነው ስፍራ እኖራለሁ፤+ደግሞም የተሰበረ ልብ ካለውና መንፈሱ ከተደቆሰው ጋር እሆናለሁ፤ይህም የችግረኞችን መንፈስ አነሳሳ ዘንድ፣የተሰበረ ልብ ያላቸውንም አነቃቃ ዘንድ ነው።+ ያዕቆብ 4:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሁን እንጂ አምላክ የሚሰጠው ጸጋ እንዲህ ካለው መንፈስ የላቀ ነው። በመሆኑም ቅዱስ መጽሐፉ “አምላክ ትዕቢተኞችን ይቃወማል፤+ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል” ይላል።+
15 ለዘላለም የሚኖረውና+ ስሙ ቅዱስ የሆነው፣+ከፍ ከፍ ያለውና እጅግ የከበረው እንዲህ ይላልና፦ “ከፍ ባለውና ቅዱስ በሆነው ስፍራ እኖራለሁ፤+ደግሞም የተሰበረ ልብ ካለውና መንፈሱ ከተደቆሰው ጋር እሆናለሁ፤ይህም የችግረኞችን መንፈስ አነሳሳ ዘንድ፣የተሰበረ ልብ ያላቸውንም አነቃቃ ዘንድ ነው።+
6 ይሁን እንጂ አምላክ የሚሰጠው ጸጋ እንዲህ ካለው መንፈስ የላቀ ነው። በመሆኑም ቅዱስ መጽሐፉ “አምላክ ትዕቢተኞችን ይቃወማል፤+ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል” ይላል።+