መዝሙር 31:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 እኔ በድንጋጤ ተውጬ “ከፊትህ መጥፋቴ ነው” አልኩ።+ አንተ ግን እርዳታ ለማግኘት በጮኽኩ ጊዜ ልመናዬን ሰማህ።+