-
መዝሙር 6:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ይሖዋ ሞገስ እንዲያሳየኝ የማቀርበውን ልመና ይሰማል፤+
ይሖዋ ጸሎቴን ይቀበላል።
-
-
ምሳሌ 15:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 ይሖዋ ከክፉዎች እጅግ የራቀ ነው፤
የጻድቃንን ጸሎት ግን ይሰማል።+
-