-
መዝሙር 95:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 አባቶቻችሁ በምድረ በዳ ሳሉ በመሪባ፣*
በማሳህ* ቀን እንዳደረጉት ልባችሁን አታደንድኑ፤+
-
ዕብራውያን 3:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ድምፁን ቢሰሙም እንኳ እጅግ ያስቆጡት እነማን ነበሩ? ይህን ያደረጉት ሙሴ እየመራቸው ከግብፅ የወጡት ሁሉ አይደሉም?+
-
-
-