ዘዳግም 5:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ምንጊዜም እኔን የሚፈራና+ ትእዛዛቴን ሁሉ የሚጠብቅ ልብ+ ቢኖራቸው ምናለ፤ እንዲህ ቢሆን ለእነሱም ሆነ ለልጆቻቸው ለዘላለም መልካም ይሆንላቸው ነበር!+ ኢሳይያስ 48:17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ