መዝሙር 25:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 አምላኬ ሆይ፣ በአንተ እታመናለሁ፤+ለኀፍረት እንድዳረግ አትፍቀድ።+ ጠላቶቼ በደረሰብኝ መከራ አይፈንድቁ።+ መዝሙር 35:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ያላንዳች ምክንያት ጠላቶቼ የሆኑ እኔን አይተው እንዲፈነድቁ፣ያለምክንያት የሚጠሉኝ+ በተንኮል እንዲጠቃቀሱብኝ አትፍቀድ።+