መዝሙር 89:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 አንተ ረዓብን*+ እንደተገደለ ሰው አደቀቅከው።+ በብርቱ ክንድህ ጠላቶችህን በታተንካቸው።+ ኢሳይያስ 30:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ግብፅ የምትሰጠው እርዳታ ምንም እርባና የለውምና።+ ስለዚህ እሷን “ረዓብ፣+ ሥራ ፈታ የምትጎለት” ብዬ ጠርቻታለሁ።