-
መዝሙር 52:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 እኔ ግን በአምላክ ቤት እንዳለ የለመለመ የወይራ ዛፍ እሆናለሁ፤
ለዘላለም በአምላክ ታማኝ ፍቅር እታመናለሁ።+
-
-
መዝሙር 147:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ከዚህ ይልቅ ይሖዋ እሱን በሚፈሩ፣
ታማኝ ፍቅሩን በሚጠባበቁ ሰዎች ይደሰታል።+
-