-
መዝሙር 90:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 በቁጣህ አልቀናልና፤+
ከታላቅ ቁጣህም የተነሳ ተሸብረናል።
-
-
መዝሙር 102:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ይህም የሆነው ከቁጣህና ከንዴትህ የተነሳ ነው፤
እኔን ለመጣል ወደ ላይ አንስተኸኛልና።
-