መዝሙር 55:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በማታ፣ በጠዋትና በቀትር እጨነቃለሁ፤ ደግሞም እቃትታለሁ፤*+እሱም ድምፄን ይሰማል።+ መዝሙር 119:147 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 147 ጎህ ሳይቀድ* ተነስቼ እርዳታ ለማግኘት እጮኻለሁ፤+ቃልህ ተስፋዬ ነውና።*