መዝሙር 5:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ይሖዋ ሆይ፣ በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፤+ያሳሰበኝን ነገር በማለዳ ለአንተ እናገራለሁ፤+ በተስፋም እጠባበቃለሁ። መዝሙር 88:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ይሖዋ ሆይ፣ እኔ ግን እርዳታ ለማግኘት አሁንም ወደ አንተ እጮኻለሁ፤+ጸሎቴም በየማለዳው ወደ አንተ ትደርሳለች።+ ማርቆስ 1:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ