መዝሙር 55:16, 17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እኔ በበኩሌ አምላክን እጣራለሁ፤ይሖዋም ያድነኛል።+ 17 በማታ፣ በጠዋትና በቀትር እጨነቃለሁ፤ ደግሞም እቃትታለሁ፤*+እሱም ድምፄን ይሰማል።+