መዝሙር 43:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 አንተ አምላኬና ምሽጌ ነህና።+ ለምን ተውከኝ? ጠላቴ ከሚያደርስብኝ ጭቆና የተነሳ ለምን አዝኜ ልመላለስ?+