-
ኢዮብ 19:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 የገዛ ወንድሞቼን ከእኔ አራቀ፤
የሚያውቁኝም ሰዎች ጥለውኝ ሄዱ።+
-
-
መዝሙር 38:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ከቁስሌ የተነሳ ወዳጆቼና ጓደኞቼ ሸሹኝ፤
በቅርብ የሚያውቁኝ ሰዎችም ከእኔ ራቁ።
-