2 ዜና መዋዕል 16:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 33:13-15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ይሖዋ ከሰማይ ሆኖ ይመለከታል፤የሰው ልጆችን ሁሉ ያያል።+ 14 ከመኖሪያ ቦታው ሆኖበምድር የሚኖሩትን በትኩረት ይመለከታል። 15 የሁሉንም ልብ የሚሠራው እሱ ነው፤ሥራቸውን ሁሉ ይመረምራል።+ ዕብራውያን 11:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
13 ይሖዋ ከሰማይ ሆኖ ይመለከታል፤የሰው ልጆችን ሁሉ ያያል።+ 14 ከመኖሪያ ቦታው ሆኖበምድር የሚኖሩትን በትኩረት ይመለከታል። 15 የሁሉንም ልብ የሚሠራው እሱ ነው፤ሥራቸውን ሁሉ ይመረምራል።+