መክብብ 7:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ይህን አንድ ነገር ብቻ አገኘሁ፦ እውነተኛው አምላክ የሰውን ልጆች ቅን አድርጎ ሠራቸው፤+ እነሱ ግን ሌላ ብዙ ዕቅድ አወጡ።”+