ዘፍጥረት 3:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ዘፍጥረት 6:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 አዎ፣ አምላክ ምድርን ተመለከተ፤ ምድርም ተበላሽታ ነበር፤+ ሰው* ሁሉ በምድር ላይ መንገዱን አበላሽቶ ነበር።+ ዘዳግም 32:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ምግባረ ብልሹ የሆኑት እነሱ ናቸው።+ ልጆቹ አይደሉም፤ ጉድለቱ የራሳቸው ነው።+ ጠማማና ወልጋዳ ትውልድ ናቸው!+