ኢሳይያስ 33:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በጽዮን ያሉ ኃጢአተኞች እጅግ ፈሩ፤+ከሃዲዎቹም ብርክ ያዛቸው፦ ‘ከእኛ መካከል የሚባላ እሳት ባለበት ቦታ መኖር የሚችል ማን ነው?+ ከእኛስ መካከል ከማይጠፋ የእሳት ነበልባል ጋር መኖር የሚችል ማን ነው?’ ሉቃስ 12:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይልቁንስ ማንን መፍራት እንደሚገባችሁ አሳያችኋለሁ፦ ከገደለ በኋላ ወደ ገሃነም* የመጣል ሥልጣን ያለውን ፍሩ።+ አዎ፣ እላችኋለሁ እሱን ፍሩ።+
14 በጽዮን ያሉ ኃጢአተኞች እጅግ ፈሩ፤+ከሃዲዎቹም ብርክ ያዛቸው፦ ‘ከእኛ መካከል የሚባላ እሳት ባለበት ቦታ መኖር የሚችል ማን ነው?+ ከእኛስ መካከል ከማይጠፋ የእሳት ነበልባል ጋር መኖር የሚችል ማን ነው?’