መዝሙር 36:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አምላክ ሆይ፣ ታማኝ ፍቅርህ ምንኛ ክቡር ነው!+ የሰው ልጆች በክንፎችህ ጥላ ሥር ይሸሸጋሉ።+ መዝሙር 51:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 51 አምላክ ሆይ፣ እንደ ታማኝ ፍቅርህ መጠን ሞገስ አሳየኝ።+ እንደ ታላቅ ምሕረትህ መተላለፌን ደምስስ።+ መዝሙር 63:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ታማኝ ፍቅርህ ከሕይወት ስለሚሻል+የገዛ ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል።+ መዝሙር 85:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ይሖዋ ሆይ፣ ታማኝ ፍቅርህን አሳየን፤+ማዳንህንም ለግሰን።