የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 127:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 127 ይሖዋ ቤትን ካልገነባ፣

      ግንበኞቹ የሚደክሙት በከንቱ ነው።+

      ይሖዋ ከተማን ካልጠበቀ፣+

      ጠባቂው ንቁ ሆኖ መጠበቁ ከንቱ ድካም ነው።

  • ምሳሌ 16:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 የምታደርገውን ሁሉ ለይሖዋ አደራ ስጥ፤*+

      ዕቅድህም ሁሉ ይሳካል።

  • ኢሳይያስ 26:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ሰላም ትሰጠናለህ፤+

      ምክንያቱም የሠራነውን ነገር ሁሉ

      ያከናወንክልን አንተ ነህ።

  • 1 ቆሮንቶስ 3:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 ስለዚህ ምስጋና የሚገባው የሚያሳድገው አምላክ እንጂ የሚተክለውም ሆነ የሚያጠጣው አይደለም።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ