-
መዝሙር 71:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ምንጊዜም የምገባበት
መሸሸጊያ ዓለት ሁንልኝ።
አንተ ቋጥኜና ምሽጌ ስለሆንክ
እኔን ለማዳን ትእዛዝ ስጥ።+
-
3 ምንጊዜም የምገባበት
መሸሸጊያ ዓለት ሁንልኝ።
አንተ ቋጥኜና ምሽጌ ስለሆንክ
እኔን ለማዳን ትእዛዝ ስጥ።+