2 ሳሙኤል 22:2, 3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እንዲህም አለ፦ “ይሖዋ ቋጥኜ፣ ምሽጌና+ ታዳጊዬ ነው።+ 3 አምላኬ የምሸሸግበት ዓለቴ ነው፤+ጋሻዬ፣+ የመዳኔ ቀንድና* አስተማማኝ መጠጊያዬ ነው፤+መሸሻዬና+ አዳኜ ነው፤+ አንተ ከዓመፅ ታድነኛለህ። መዝሙር 18:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሖዋ ቋጥኜ፣ ምሽጌና ታዳጊዬ ነው።+ አምላኬ የምሸሸግበት ዓለቴ ነው፤+ጋሻዬ፣ የመዳኔ ቀንድና* አስተማማኝ መጠጊያዬ ነው።+ መዝሙር 144:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እሱ ታማኝ ፍቅር የሚያሳየኝ አምላኬና ምሽጌ፣አስተማማኝ መጠጊያዬና ታዳጊዬ፣ጋሻዬና መጠለያዬ፣+ሕዝቦችን ከበታቼ የሚያስገዛልኝ አምላኬ ነው።+
2 እንዲህም አለ፦ “ይሖዋ ቋጥኜ፣ ምሽጌና+ ታዳጊዬ ነው።+ 3 አምላኬ የምሸሸግበት ዓለቴ ነው፤+ጋሻዬ፣+ የመዳኔ ቀንድና* አስተማማኝ መጠጊያዬ ነው፤+መሸሻዬና+ አዳኜ ነው፤+ አንተ ከዓመፅ ታድነኛለህ።