የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ዜና መዋዕል 15:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ከዚያም ዳዊት በሙዚቃ መሣሪያዎች ይኸውም በባለ አውታር መሣሪያዎች፣ በበገና+ እና በሲምባል+ ታጅበው በደስታ ይዘምሩ ዘንድ ዘማሪ የሆኑትን ወንድሞቻቸውን እንዲሾሙ ለሌዋውያኑ አለቆች ነገራቸው።

  • 1 ዜና መዋዕል 25:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 እነዚህ ሁሉ በእውነተኛው አምላክ ቤት ለሚቀርበው አገልግሎት በአባታቸው አመራር ሥር ሆነው በሲምባል፣ በባለ አውታር መሣሪያዎችና በበገና+ በይሖዋ ቤት ይዘምሩ ነበር።

      አሳፍ፣ የዱቱን እና ሄማን በንጉሡ አመራር ሥር ነበሩ።

  • 2 ዜና መዋዕል 29:25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 እሱም በዳዊት፣+ የንጉሡ ባለ ራእይ በሆነው በጋድና+ በነቢዩ ናታን+ በተሰጠው ትእዛዝ መሠረት ሌዋውያኑን ሲምባል፣ ባለ አውታር መሣሪያዎችና በገና+ አስይዞ በይሖዋ ቤት እንዲቆሙ አደረገ፤ ይህም ይሖዋ በነቢያቱ አማካኝነት የሰጠው ትእዛዝ ነበር።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ