ዘዳግም 28:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 “ይሖዋ በአንተ ላይ የሚነሱ ጠላቶችህ በፊትህ ድል እንዲሆኑ ያደርጋል።+ ከአንድ አቅጣጫ ጥቃት ይሰነዝሩብሃል፤ ሆኖም በሰባት አቅጣጫ ከፊትህ ይሸሻሉ።+ መዝሙር 68:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 68 አምላክ ይነሳ፤ ጠላቶቹ ይበታተኑ፤የሚጠሉትም ከፊቱ ይሽሹ።+