መዝሙር 9:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ብሔራትን ገሠጽክ፤+ ክፉውንም አጠፋህ፤ስማቸውን ለዘላለም ደመሰስክ። ኢሳይያስ 10:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “ይሖዋ በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም የሚያከናውነውን ሥራ ሁሉ ሲያጠናቅቅ በእብሪተኛ ልቡ፣ በኩራቱና በትዕቢተኛ ዓይኑ የተነሳ የአሦርን ንጉሥ ይቀጣዋል።*+