መዝሙር 29:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ለስሙ የሚገባውን ክብር ለይሖዋ ስጡ። ያጌጠ የቅድስና ልብስ ለብሳችሁ* ለይሖዋ ስገዱ።* መዝሙር 72:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ክብራማ ስሙ ለዘላለም ይወደስ፤+ምድርም ሁሉ በክብሩ ትሞላ።+ አሜን፣ አሜን።