ኢሳይያስ 57:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ለዘላለም አልቃወማቸውም፤ወይም ለዘለቄታው አልቆጣም፤+በእኔ የተነሳ የሰው መንፈስ፣እኔ የሠራኋቸው እስትንፋስ ያላቸው ፍጥረታትም እንኳ ይዝላሉና።+