ዘዳግም 33:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 አንተን ለመርዳት በሰማይ ውስጥ የሚጋልብ፣በግርማው በደመና ላይ የሚገሰግስ፣+እንደ እውነተኛው የየሹሩን+ አምላክ ያለ ማንም የለም።+ ኢሳይያስ 19:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በግብፅ ላይ የተላለፈ ፍርድ፦+ እነሆ፣ ይሖዋ በፈጣን ደመና እየጋለበ ወደ ግብፅ እየመጣ ነው። የግብፅ ከንቱ አማልክት በእሱ ፊት ይንቀጠቀጣሉ፤+የግብፅም ልብ በውስጧ ይቀልጣል።
19 በግብፅ ላይ የተላለፈ ፍርድ፦+ እነሆ፣ ይሖዋ በፈጣን ደመና እየጋለበ ወደ ግብፅ እየመጣ ነው። የግብፅ ከንቱ አማልክት በእሱ ፊት ይንቀጠቀጣሉ፤+የግብፅም ልብ በውስጧ ይቀልጣል።