-
ዘፍጥረት 41:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ከዚያ በኋላ ግን ረሃብ የሚከሰትባቸው ሰባት ዓመታት ይመጣሉ። በግብፅ ምድር እህል የተትረፈረፈበት ዘመን ፈጽሞ ይረሳል፤ ረሃቡም ምድሪቱን በእጅጉ ይጎዳል።+
-
-
ዘፍጥረት 42:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ረሃቡ እስከ ከነአን ምድር ድረስ ተስፋፍቶ ስለነበር የእስራኤል ወንዶች ልጆች እህል ለመግዛት ወደ ግብፅ ከሚመጡት ሰዎች ጋር አብረው መጡ።+
-
-
የሐዋርያት ሥራ 7:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ይሁንና በግብፅና በከነአን አገር ሁሉ ታላቅ መከራ ያስከተለ ረሃብ ተከሰተ፤ አባቶቻችንም የሚበሉት ነገር አጡ።+
-