መዝሙር 18:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ለእርምጃዬ መንገዱን ታሰፋልኛለህ፤እግሮቼ* አያዳልጣቸውም።+ መዝሙር 94:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 119:133 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 133 በቃልህ መሠረት አካሄዴን በሰላም ምራ፤*ማንኛውም ክፉ ነገር በእኔ ላይ አይሠልጥን።+ መዝሙር 121:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እሱ እግርህ እንዲንሸራተት* ፈጽሞ አይፈቅድም።+ ጠባቂህ በጭራሽ አያንቀላፋም።